እንዲህም ብሎ ጸለየ፤ “ለወዳጆቹ ለጻድቃን ዋጋቸውን የሚሰጣቸው አምላክ ገናና ነው፤ ነፍሴ ሆይ፥ ተዘጋጂ፤ ለቅዱስ ማደሪያሽ ለሥጋ ይህን እየነገርሽ ደስ ይበልሽ፤ ልቅሶሽም ወደ ደስታ ይመለስልሻል።