ያንም የበለሱን ሙዳይ ከፈተ፤ በለሶችም አዲስ ሆነው፥ ወተታቸውም ሲፈስስ አገኘ፤ ራሱንም ከብዶት ነበርና እንቅልፉንም አልጨረሰምና ይተኛ ዘንድ ወደደ።