የሞተውንና ደሙን፥ አውሬ የበላውንና የበከተውን፥ እግዚአብሔርም የማይወድደውን ሁሉ ይበላሉ፤ በኦሪት ከተጻፈው ከእውነተኛው ትእዛዝም ሁሉ ሕግ የላቸውም።