ነቢይ የሚሉት የረኣዩን ነገር ከሰማ በኋላም በንስሓ መንገዱን አሣመረ፤ በዚያም ወራት ወገኖቹ ሁሉ ከእስራኤል ልጆች ይልቅ መንገዳቸውን አሣመሩ፤ የእስራኤል ልጆች አንድ ጊዜ ያሳዝኑት ነበርና በቀሠፋቸውም ጊዜ ዐውቀው ወደ እግዚአብሔር ይጮኹ ነበርና።