ያም መቃቢስ አእምሮውን አስተካከለ፤ ከቤቱም ጣዖቱንና ጥንቆላውን፥ ጣዖት የሚያመልኩ ሰዎችንና ሟርተኞችን፥ ጠንቋዮችንም አስወገደ፤