አሁንም ከሠራኸው ክፋት ሁሉ ተመለስ፤ ብትመለስ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ፈጽመህ በልቅሶና በኀዘን ብትናዘዝ፥ በንጹሕ ልቡናም ወደ እርሱ ብትለምን በፊቱ የሠራኸውን ኀጢአትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይልሃል።”