ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ቍጣዬን አነሣሥተሃልና፥ ፈጣሪህንም አላወቅህምና እኔም የአንተ የሆነውን ሁሉ ቸል እለዋለሁ፤ በአንባህም ሁሉ ላይ የሚጠጋውን አላስቀርም። ምዕራፉን ተመልከት |