ከዚህ በኋላ እነርሱም ጠፉ፤ ሥጋቸውም ሁሉ ተቃጠለ፤ ምድርም ፈጽማ ደነገጠች። እኔም ከብዙ ምርምር የተነሣ ደነገጥሁ፤ በጽኑ ፍርሀትም ነቃሁ።