የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔን እንድትረዳኝ፥ ከእኔ ጋር እንድትደክም፥ አንተን የሚያስደስትህን እንድታስምረኝ፥ ከቅዱሳን ሰማያት አውጣት፤ ከከበረው ዙፋንህም ወደዚህ ላካት።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ተነ​ሥታ ትመጣ ዘንድ ከከ​በሩ ሰማ​ዮች ከጌ​ት​ነ​ትህ ዙፋን ወደኔ ላካት፤ ከእ​ኔም ጋራ ትኖ​ርና ትደ​ክም ዘንድ ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኝ​ህም ምን እንደ ሆነ ዐውቅ ዘንድ ላካት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 9:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች