እጅግ የከበረ ድንጋይ፥ ከእርሷ አይስተካከልም፤ ወርቅም ቢሆን በእርሷ ዐይን፥ የተቆነጠረ አሸዋ አያህልም፤ ያ ከእርሷ ጋር ሲተያይ ብር፥ የጭቃ ያህል ነው።
ወርቅ ሁሉ በእርሷ ዘንድ እንደ ጥቂት አሸዋ ነውና፤ ብሩም በእርስዋ ዘንድ እንደ ጭቃ ነውና፥ ዋጋ በሌለው ዕንቍ አልመሰልኋትም።