ስለዚህ ጸለይሁ፤ ማስተዋልም ተሰጠኝ፤ ልመናዬን አቀረብሁ፥ የጥበብ መንፈስም ወደ እኔ መጣ።
ስለዚህ ነገር ጸለይሁ፤ ዕውቀትም ተሰጠኝ፤ ለመንሁ፤ የጥበብም መንፈስ ወደ እኔ መጣ።