እኛ በእርሱ እጅ ነን፤ በእርግጥም እኛም አባባሎቻችንም፥ ረቂቁም ይሁን ተግባራዊው ዕውቀት ጭምር ሁሉም የእርሱ ነው።
እኛ ሁላችን በእጁ ነንና፤ ነገራችንም ሁሉ ሥራችንንም ማወቅና መረዳት በእጁ ነውና።