የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 17:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ገበሬም ይሁን እረኛ፥ በበረሃም የሚሠራ ቢሆን፥ በድንገት እየተያዘ የወደቀበትን የማይታለፍ ዕጣ በግደ ይቀበላል፤ ሁሉም ባንድ የጨለማ ሠንሠለት ታሥረው ነበርና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ማኅ​በ​ራ​ቸው በአ​ን​ዲት የጨ​ለማ እግር ብረት ታስ​ሯ​ልና ያገ​ኛ​ቸው ምት​ሀት እን​ዲህ ነው፥ የሚ​ያ​ፏጭ ምት​ሀት፥ ወይም ጭፍቅ ካሉና ከሚ​ያ​ስ​ጠ​ልሉ ከዛ​ፎች የተ​ነሣ ድምፁ ያማረ የቅ​ር​ን​ጫ​ፎች ቃል ወይም ዜማ​ቸው ያማረ የወ​ፎች ድምፅ፥

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 17:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች