ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዚያ የወደቀ ማንም ሰው ቢሆን፥ ካረፈበት ቦታ ተጣብቆ መዝጊያ በሌለው በዚህ እስር ቤት ይማቅቃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አራሽም ቢሆን፥ እረኛም ቢሆን፥ በምድረ በዳ ተቀምጦ ምድርን በማረስ የሚደክም ምንደኛም ቢሆን፦ ያገኘችውን ያችን አስጨናቂ መከራ ታግሦአልና። ምዕራፉን ተመልከት |