ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 17:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የነፍሱ ፉጨት፥ እንደ ልብ በተዘረጉት ቅርንጨፎች ላይ ሆነው ወፎች የሚያሰሙት ጣዕም ያለው ዜማ፥ የሚንፍዋፍዋው የወራጅ ውሃ ድምፅ፥ እየተምዘገዘጉ የሚወርዱ ዐለቶች ኳኳታ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ወይም በኀይል የሚሄድ የውኃ ሿሿቴ ድምፅ፥ ወይም በማስፈራራት የሚገለባበጡ የዋሻዎች ድምፅ፥ ወይም የሚሮጡና ሩጫቸው የማይታይ የእንስሳት ሩጫ፥ ወይም በሚያስፈራ ቃል የሚጮኹ የአውሬዎች ጩኸት፥ ወይም ከአዕዋፍና ከአራዊት ድምፅ የተነሣ እርስ በርሳቸው ድምፅን ለዋውጠው የሚመልሱ የሚያስፈሩ የተራራዎች ድምፅ ነው። አስደንግጦም ያጠፋቸው መከራ እንዲህ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |