የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለሕዝብህ ያደረግኸው ግን እንደምን የተለየ ነው የመላእክትን ምግብ ሰጠኻቸው፤ ሁሉንም የሚያስደስት፥ ጣዕሙም ለሁሉም የሚስማማውን የሰማይ መና ያለመሰልቸት አቀረብክላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስለ ፍሬ​ውም ፋንታ የመ​ላ​እ​ክ​ትን ምግብ ለሕ​ዝ​ብህ መገ​ብ​ኻ​ቸው፥ ያለ ድካም የተ​ዘ​ጋጀ፥ ጣዕ​ሙም ከሚ​ጣ​ፍ​ጠው ሁሉ የሚ​በ​ልጥ፥ ጣዕ​ም​ንም ሁሉ የሚ​ያ​ስ​ንቅ ኅብ​ስ​ትን ከሰ​ማይ ላክ​ህ​ላ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች