የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህም በላይ ሸክላ ሠሪው ሕይወታችንን የሚያያት እንደ ጨዋታ ነው፤ ምድራዊ ቆይታችንንም ውጣ ውረድ እንደሚበዛበት ትርዕይት ይቆጥረዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን እነ​ዚህ ሕይ​ወ​ታ​ች​ንን ጨዋ​ታና መዘ​ባ​በቻ አድ​ር​ገው ዐሰቡ፥ ኑሯ​ች​ን​ንም የት​ርፍ ምል​ክት አደ​ረ​ጉት፤ ስላ​ጣሁ ይጨ​ን​ቀ​ኛል ብሏ​ልና፥ ከዚ​ህም በኋላ ያተ​ር​ፋል፥ ክፋ​ት​ንም ገን​ዘብ ያደ​ር​ጋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 15:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች