በተጠሙ ጊዜ ጥበብን ተጣሩ፤ ከአለታማው ገደል ውሃ፥ ከጽኑው ድንጊያ፥ የጥም ፈውስ ሰጠቻቸው።
በተጠሙ ጊዜም ጠሩህ፥ ከዐለት ድንጋይም ውኃ ተሰጣቸው። ከጽኑ ድንጋይም ለጥማቸው ፈውስ ተሰጣቸው።