የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንተ እርሷን ለማግባት መብት አለህ፥ ስማኝ ወንድሜ፥ ይህች ልጃገረድ ያንተ እጮኛ እንድትሆን ዛሬውኑ ለአባትዋ እኔ እናገራለሁ፥ ከራጌስ ስንመለስ ሰርጉን እንደግሳለን፥ ራጉኤል አንተን ከልክሎ ለሌላ ሊድራት እንደማይችል አረጋግጥልሃልሁ፥ ምክንያቱም ልጅቷን ላንተ መዳር እንደሚገባው እያወቀ ለሌላ ሰው ቢድራት በሙሴ መጽሐፍ መሠረት በሞት ይቀጣል። ስለዚህ ወንድሜ ምክሬን ስማ፥ ዛሬ ማታ ስለ ልጅቷ ተነጋግረን ለጋብቻ እንጠይቃታለን፥ ከራጌስ ስንመለስ ከእኛ ጋር ወደ ቤት ይዘናት እንሄዳለን።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያም ልጅ መል​አ​ኩን አለው፥ “አንተ ወን​ድሜ አዛ​ርያ! ያቺን ልጅ ለሰ​ባት ወን​ዶች እን​ዳ​ጋ​ቧት እኔ ሰም​ቻ​ለሁ፤ ሁሉም በሠ​ርጉ ጊዜ ሞቱ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 6:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች