የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የኢየሩሳሌም በሮች የምስጋና መዝሙርን ያስተጋባሉ፥ ቤቶችም በሙሉ “ሃሌ ሉያ! የእስራኤል አምላክ ይባረክ” ይላሉ። በውስጥሽም ቅዱሱን ስም፥ ለዘለዓለም ዓለም ይባርካሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በጎ​ዳ​ናዋ ሁሉ ሃሌ ሉያ ይላሉ፤ እያ​መ​ሰ​ገ​ኑም እን​ዲህ ይላሉ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለዘ​ለ​ዓ​ለም እስከ ዘለ​ዓ​ለም ይመ​ስ​ገን።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች