ጦብያም ጠራውና “ካመጣኸው ገንዘብ ሁሉ ግማሹን ውሰድና በሰላም ሂድ።” አለው።
ያንም መልአክ ጠርቶ እንዲህ አለው፥ “ከእናንተ ጋር ካመጣችሁት ሁሉ እኩሌታውን ይዘህ በደኅና ሂድ።”