በስሜት አክናፍ አትብረር፤ ኃይልህ እንደ ኮርማ ይበታተናልና።
ከልቡናህ ባነቃኸውም ምክር ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤ አንበሳ ላምን እንደሚነጣጠቅ ሰውነትህን እንዳይነጥቋት።