በእርሱ ዘመን ሴናክሬብ ወረረው፥ ራባስቴስን ላከ፥ እጁን በጽዮን ላይ አነሣ፤ በትዕቢት ተወጥሮም ደነፋ።
ሰናክሬምም በዘመኑ ዘመተ፤ ራፋስቂስንም ላከው፤ ወደ እርሱም ሄዶ በጽዮን ላይ እጁን አነሣ፤ ታበየ፤ አፉንም ከፍ ከፍ አድርጎ ተናገረ።