መቅሠፈቶችን ለመተንበይ፥ መዓቱ ከመውረድ በፊት፥ የእግዚአብሔርን ቁጣ ለማብረድ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆቻቸው ለመመለስ፥ የያዕቆብን ነገዶች ደግሞ ለማቋቋም፥ የተመረጥህ ነህ።
መቅሠፍቱ ከመውረዱ አስቀድሞ የእግዚአብሔርን ቍጣ ይመልስ ዘንድ፥ የአባትንም ልብ ወደ ልጅ ይመልስ ዘንድ፤ የያዕቆብንም ወገኖች ያጸናቸው ዘንድ በተወሰነ ዘመን የተጻፈለት ማንነው?