ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 መቅሠፍቱ ከመውረዱ አስቀድሞ የእግዚአብሔርን ቍጣ ይመልስ ዘንድ፥ የአባትንም ልብ ወደ ልጅ ይመልስ ዘንድ፤ የያዕቆብንም ወገኖች ያጸናቸው ዘንድ በተወሰነ ዘመን የተጻፈለት ማንነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 መቅሠፈቶችን ለመተንበይ፥ መዓቱ ከመውረድ በፊት፥ የእግዚአብሔርን ቁጣ ለማብረድ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆቻቸው ለመመለስ፥ የያዕቆብን ነገዶች ደግሞ ለማቋቋም፥ የተመረጥህ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |