የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 43:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በታላቅ ኃይሉ ደመናትን ያጠጥራል፤ ፈረካክሶም በረዶ ያደርጋቸዋል። ነጐድጓዱም በተሰማ ጊዜ ምድር ታምጣለች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በገ​ና​ና​ነ​ቱም ደመ​ና​ትን ያጸ​ና​ቸ​ዋል፤ የበ​ረድ ድን​ጋ​ይም ይሰ​ባ​በ​ራል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 43:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች