የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 42:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሷ ባታውቀውም፥ የሴት ልጅ አባት እንቅልፍ የለውም፤ ስለ እርሷ ሲያስብ እንቅልፉን ያጣል በወጣትነቷ ቆማ ብትቀር፥ ካገባች በኋላ ባሏ ቢጠላት፥

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሴት ልጅ ለአ​ባ​ትዋ ስውር የእ​ን​ቅ​ልፍ ዕጦት ናት፤ የወ​ጣ​ት​ነት ዕድ​ሜዋ እን​ዳ​ያ​ል​ፍ​ባት፥ ከተ​ዳ​ረ​ችም በኋላ እን​ዳ​ት​ጠላ፥ ስለ እር​ስዋ ማሰብ ዕን​ቅ​ል​ፍን ያሳ​ጣ​ዋል፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 42:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች