የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 42:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አላዋቂውንና ሞኙን ሰው፥ ከወጣቶች ጋር የሚዳራውን ያረጀ ሽማግሌ፥ ለማረም አትፈር፤ በውል የተማርክ መሆንህን ያኔ ታሳያለህ፤ ሰውም ሁሉ ይህንኑ ያረጋግጥልሃል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰነ​ፍን ሰው፥ አእ​ምሮ የሌ​ለ​ው​ንም ሰው፥ በእ​ር​ጅ​ና​ውም ወደ ዝሙት የሚ​ሄድ ሽማ​ግ​ሌን ስለ መም​ከር አት​ፈር፤ ስለ​ዚህ በሰው ሁሉ ዘንድ በእ​ው​ነት ብል​ህና ዐዋቂ ትሆ​ና​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 42:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች