በሚከተሉት ሁናቴዎች ልታፍር አይገባህም፤ ሌሎች በሚያስቡትን በመፍራት፥
ነገር ግን ስለዚህ ነገር አትፈር፤ ስለ እግዚአብሔርም ሕግ በደል እንዳይሆንብህ የሰው ፊት አይተህ አታዳላ፤