በዳኛው ወይም በሕግ ባለ ሥልጣን ፊት ስትበድል፥ በሕዝብ ጉባኤ ፊት ስታጠፋ፥
ለሹምና ለዳኛ ቃል መለወጥ ኀፍረት ነው። ለማኅበርና ለሕዝብም መሳት ኀፍረት ነው፤ ከጓደኛህና ከወዳጅህ ጋር መከዳዳት ኀፍረት ነው።