ልጆቼ ሆይ! ትእዛዞቼን ጠብቁ፥ በሰላምም ኑሩ፥ የተደበቀ ጥበብና የማይሰሩበት ሃብት፥ ከቶ ምን ይጠቅማል?
ጥበብ ግን ልጆችዋን በሰላም ትጠብቃቸዋለች፤ የተሰወረ ጥበብና የማይታይ ድልብ፥ የሁለቱ ጥቅማቸው ምንድን ነው?