ጉቦና ፍትሕ ማጓደል ሁሉ ይወገዳሉ፤ መልካም እምነት ግን ለዘለዓለም ይኖራል።
መማለጃና ዐመፃ ሁሉ ይደመሰሳሉ፤ ሃይማኖት ግን ለዘለዓለሙ ትጸናለች።