እርሷን ያገኘ ክብርን ይወርሳል፤ በሚሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከዋል።
አጥንቶ የሚይዛት ሰውም ክብርን ይወርሳል፥ እርስዋም ያደረችበትን እግዚአብሔር ይባርካል።