ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሷን መውደድ ሕይወትን መውደድ ማለት ነው፤ በማለዳ የሚፈልጓትም በደስታ ይሞላሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርሷን የወደደ ሕይወቱን ወደደ፤ ወደ እርሷም የሚገሠግሥ ሰው በደስታ ይሞላል። ምዕራፉን ተመልከት |