“ይኸኛው ከዚያኛው የባስ ነው” ማለት የለብህም፤ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ሁሉም ምንነቱን ያሳያል።
“ይህን ክፉ ፈጠርህ፤ ያንም አሳመርህ” የሚለው የለም። ሁሉን ቀኑ ይገልጠዋልና።