እይታው መጨረሻም መጀመሪያም የለውም፤ አንድም ነገር ከቶ አያስደንቀውም።
ዓለም ሳይፈጠር እስከ ዘለዓለም ድረስ ሁሉን ዐወቀ፤ በፊቱም ምንም ልዩ ፍጥረት የለም።