ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህ ምንድነው? ያስ ለምን ሆነ? ማለት አይገባህም፤ ሁሉም ነገር የተፈጠረው በምክንያት ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሁሉም ለመፍቅዳቸው ተፈጥሯልና “ይህ ለምንድን ነው? ያስ ለምንድን ነው?” የሚል የለም። ምዕራፉን ተመልከት |