ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የሰው ልጅ የሚሠራውን ሁሉ ያያል፤ ከዐይኖቹ ሊሠወር የሚችል ከቶ ምንም የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የሰው ሁሉ ሥራ በፊቱ ነው፤ ከዐይኖቹም ፊት መሰወር የሚችል የለም። ምዕራፉን ተመልከት |