በሰው ዘር ውስጥ ቤቷን መሥርታለች፤ የዘለዓለም መሠረትም ጥላለች፤ ከልጆቻቸው ጋር ታማኝ ሆና ትኖራለች፤
ከሰዎችም ጋር የዓለምን መሠረት ፈጠረች፤ ከዘራቸውም ጋር ልትኖር ታመነች።