ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከሰዎችም ጋር የዓለምን መሠረት ፈጠረች፤ ከዘራቸውም ጋር ልትኖር ታመነች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በሰው ዘር ውስጥ ቤቷን መሥርታለች፤ የዘለዓለም መሠረትም ጥላለች፤ ከልጆቻቸው ጋር ታማኝ ሆና ትኖራለች፤ ምዕራፉን ተመልከት |