ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የጥበብ መጀመሪያዋ ጌታን መፍራት ነው፤ ለታማኞች በእናታቸው ማሕፀን ከነሱ ጋር ተፈጥራለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ በእናታቸው ማኅፀን ከምእመናን ጋር ተፈጠረች። ምዕራፉን ተመልከት |