የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 13:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮዲት አገልጋይዋን ሌላ ጊዜ እንደምታደርገው እስክትወጣ ድረስ ከመኝታ ቤቱ ውጭ ቆማ እንድትጠብቃት ነገረቻት፤ ለጸሎቷ እንደምትወጣ ነግራታለችና፤ ለባጎስም ይህንኑ ነገረችው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም አገ​ል​ጋ​ይ​ዋን ወደ ውጭ ወጥታ በማ​ደ​ሪ​ያዋ ትቆም ዘንድ አዘ​ዘ​ቻት፤ “ወደ​ም​ጸ​ል​ይ​በት እወ​ጣ​ለሁ” ብላ​ታ​ለ​ችና እንደ ወት​ሮው በም​ት​መ​ጣ​በት ጊዜ ትጠ​ብ​ቃት ዘንድ አዘ​ዘ​ቻት፤ ለባ​ግ​ዋም እን​ደ​ዚሁ ነገ​ረ​ችው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 13:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች