የእስራኤል አምላክ ሁሉን ቻይ ጌታ ሆይ! የእስራኤልን ሙታን፥ በፊትህ የበደሉ ሰዎች የልጆቻቸውን ጸሎታቸውን ስማ፤ የአምላካቸውን የጌታን ቃል አልሰሙም፥ ስለዚህ መቅሰፍቶች ተጣበቁብን።
በሁሉ ላይ የምትነግሥ የእስራኤል አምላክ አቤቱ! የሙታን የእስራኤልን፥ በፊትህም የበደሉ፥ የአምላካቸውንም ቃል ያልሰሙ የልጆቻቸውን ጸሎት ስማ።