ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የአባቶቻችን ክፋት አታስታውስ፤ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ኃይልህንና ስምህን አስታውስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ክፉ ነገርም ተከተለን፤ የአባቶቻችንንም ኀጢአት አላሰብንም፤ በዚህም ወራት እጅህንና ስምህን ዐስብ። ምዕራፉን ተመልከት |