ጌታ ሆይ ጸሎታችንንና ልመናችንን ስማ፤ ስለ ራስህ ስትል አድነን፥ በማረኩን ሰዎች ፊት ሞገስን ስጠን፤
ጌታ ሆይ! ልመናችንንና ጸሎታችንን ስማ፤ ስለ ስምህም ስትል አድነን፤ በማረኩንም ሰዎች ፊት ሞገስን እናገኝ ዘንድ ስጠን፤