ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በዚህ ዓይነት ምድር ሁሉ አንተ ጌታ አምላካችን መሆንህን ትወቅ፤ እስራኤልና ዘሩ በአንተ ስም ተጠርቶአልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ምድር ሁሉ አንተ እግዚአብሔር አምላካችን እንደ ሆንህ ታውቅ ዘንድ፥ ስምህ በእስራኤል ላይና በወገኑ ላይ ተጠርቶአልና ። ምዕራፉን ተመልከት |