ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር ግን የእስራኤል አምላክ በማይድንና በማይታይ በሽታ ቀሠፈው፤ ምክንያቱም ያንን ንግግሩን ተናግሮ ሲጨርስ ወዲያውኑ ብርቱ የሆድ በሽታና የመረረ የአንጀት ሠቃይ ያዘው፤