ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በጣም ተቆጥቶ ያበረሩትን ሰዎች በቀለ በአይሁዳውያን ላይ ለመውጣት አሰበ፤ ስለዚህ ሠረገላ ነጂውን ሰረገለውን በፍጥነት እየነዳ እንዲሄድ አዘዘው፤ ግን በእርሱ ላይ ከሰማዩ ፍርድ ወድቆበት ነበር፤ በትዕቢት ተነፍቶ፥ “በደረስሁ ጊዜ ኢየሩሳሌምን የአይሁዳውያን መቃብር አደርጋታለሁ” ሲል ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከት |