በዚህ ጊዜ ነው እንግዲህ በኀዘን ተሰብሮ ከታላቅ ትዕቢቱ መላቀቅና በእግዚአብሔር መቅሠፍት ውስጥ ሆኖ በሚያስጨንቅ ስቃይ ተይዞ የገዛ ራሱን ሁኔታ መገንዘብ የጀመረው።