የኢየሩሳሌምን ምርኮኞች ሽያጭ ግብር እሰጣችኋለሁ ብሎ ለሮማውያን ተስፋ ሰጥቶ የነበረው ሰው አይሁዳውያን ተከላካይ እንዳላቸው አመነ፤ ይህ የሚከላከልላቸው “አምላክ” የሰጣቸውን ሕግ በመከተላቸው ምክንያት አይሁዳውያን የማይበገሩ መሆናቸውን ተረዳ።